Profile
Name
Birhane Tube ብርሀኔ ቱዪብ
Description
+96550920841 ቴሌግራም ሰላም እንኳን በሰላም ወደ ብርሐኔ You tube መጣችሁ በዚህ ቻናል አዝናኝ አስተማሪ ቪዲዮ ታገኛላችሁ ከእናተ እሚጠበቀው ሰብስክራይብ ላይክ ሸር ነው አመሰግናለሁ
Subscribers
3.53K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
jemilamuhammd
(4 minutes ago)
በጣም አሪፍ ደስ የሚል መረጃ ነው ያቀረብሽው እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽሽ ይብዛልን አሪፍፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልን
|
|
qorontosmedia
(10 minutes ago)
ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ እና ወቅታዊ መረጃ ስለሆነ ለብዙ ዜጎቻችን ጠቃሚ ነው። ማብራሪያሸም ደስ የሚል ነው። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
|
|
akramኡሙረመዳን
(18 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለን ውዴ ሰላምሽን ይብዛልኝ የኔ መካሪ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው ሰላምሽን ይብዛልኝ
|
|
በትረማርያም-ዘ7ኘ
(28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸልን አሪፍ ቆይታ ነበረ በርቺልን
|
|
Merawi_Store
(31 minutes ago)
ሰላም እህት እንኳን ደና መጣሽበርቺ ጥሩ መረጃ ነው
|
|
Entertainment-7-q_7
(46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ በጣም ጎበዝ የኔ ጀግና ያወቅሺዉን ስላሳወቅሺን እናመሰግናለን በጣም በርቺልኝ
|
|
AtsedeZerfu-ei3fq
(51 minutes ago)
ስላምሸ ይብዛ በጣም ምርጥና ጠቃሚ መረጃ የሆነ ነው ያስተላለፍሸልን በቤትሸ በቆየነው ቆይታ በጣም አሪፍ መልክት ነው በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን
|
|
ፋፊቲዩብfafitube-w2q
(1 hour ago)
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳንሰላምመጣሽ ጥሩ ጠቃሚየሆነ ቪደወነው ያካፈልሽን ግንታማኝ ነገር ማስተላለፍአለብሽ ችግር እዳይገጥማቸው በረች
|
|
RetsFsge
(2 hour ago)
ውዴ እውነትሽነው ሰላምሽን ይብዛልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም አህለን እህታችን አሪፍምክርነው ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
|
|
kalbibilstoryjesus
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ብርሐን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ በጣም ጠቃመ ይህን ቪዲዮ ነው ያካፈልሸን መርጃም አስፈላጊ ነው ብዙ ልጆች እየተጋዱ ነው ባለማውቅ
|
|
BhaftaDestaብሃፍታደስታ
(1 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ለሁላችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺልን
|
|
Salmdesta12
(17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታቸን ዑካን ደና ማጣሽ በጣም ደስ የሚል አስታማር ቪዲዮ ነው ባርች ዎውውውውው
|
|
kalkldanmekuanint8015
(23 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ብርሃን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ በጣም ደስ ይላል የምታቀርቢልን መርጃ ሁሉ ጠቃሚና አስፈላጊ ነው በርች
|
|
Kal-y9lፍቅር
(18 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ብርሀን ስላምሺ ይብዛልሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መርጃ ንውእየስጠሺን መች ከተመጣ በትክክለኛው መንገድ ሲሆን ህይወትም አይበላሺ ኪሳራም አይመጣ
|
|
የህልምእንጄራ
(13 hours ago)
በጠም ደስስስ የሚል ቆይታ እንኳን በደነ መጠሽ በርቺ ውዴ ትክክል ነው እኛም ደስ ብሎነል ለነበረን ቆይተ እነመሰግነለን በቀጠይ በተሸለ እንጠብቅሸለን
|
|
tube-ek5nw
(19 hours ago)
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ጸጋ ሰላም ያብዛለች ተባረኪ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሀሳብ በጣም አመሰግናለን ጤና ሰላም ይብዛልሽ እግዚአብሔር ጥብቅሽ
|
|
ውላጋሀራዩቱብ
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርችልኝ በቀጣይ እስከምትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉው ተመኜሁልሽ በርች
|
|
hosana295
(12 hours ago)
salami salami wude salamishi bizitibali baxami arifina asifalagi maraja new bizu ehitochahini badalala eyemaxu eyetagudu new enamasaginaleni wude barichi
|
|
እምነፅዮን50-y8u
(23 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንዴት ሰነበትሽ አሪፍ ሓሳብነው ጥሩ ቆንጆ ጊዜ ነበረን በርቺ እኅት አለም
|
|
selamethiopiantube4662
(14 hours ago)
አምላኬ ጠብቅሽ ጤና ይስጥልን መልካምነት አርቢ የሆነው ነገር ነው የተሾሙ ከልብ እናመሰግናለን ቃልን ቀጣይ ከልብ እናመሰግናለን
|
Add comment






























