Profile
Name
QORONTOS MEDIA
Description
about Ethiopian orthodox tewahido Church mobilizing ancient monasteries and monuments, collecting information to , disseminating it to the public, and encouraging them to go there.
It is also a fun and country to discuss constructive issues.
It is also a fun and country to discuss constructive issues.
Subscribers
1.48K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
tgyerayawa
(3 minutes ago)
እወነት ደስ የሚል ቃል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳው
|
|
Selam12-y3p
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይፀብቅልን አቤት ውባት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ለመቅደሱ ያብቃን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ
|
|
Kal-y9lፍቅር
(18 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ወንድሜ እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ያገልግሎትሽዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ አቤት እንዴት ደስ ይላል
|
|
DaniGalTgray
(28 minutes ago)
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክትን ያስማልን ፀጋ በርከቱን ያድልን ዉንድማችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በኣዲስ ቨድዮ እንጠበቃለን እህታችን ብርቺ
|
|
kalkldanmekuanint8015
(31 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋ በርከቱን ያድልልን ወንድማችን ደስ የሚል ቆይታ ንበር
|
|
azizayoutub879
(46 minutes ago)
ቆንጆ ቆይታ ነበረን ልዩ አሥተማሪ ቪዳዮ ነው ብዙ ተምረናል ቀጥሉበት ብዙ እንጠብቃለን በቀጥይ በአዲሥ ክፍል እንጠብቅሻለን ብዙ ተምረናል ቀጥይበት
|
|
gorgoratube7037
(52 minutes ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ እግዚአብሄር አምልክ በቤቱ ያጽናልን፣ ድንቅ መርሐግብር ነበር።
|
|
wubalemeliyas2318
(2 hour ago)
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድመችን ከዚህ በላይ እንጠብቀለን በቀጠይ በሌለ እንጠብቃለን የኔውድ ጎበዝ
|
|
Etagegne2116
(2 hour ago)
Amen amen amen kale Hewet yasemalen tegawen yabezalen edemana tenawen yesetelen hagerachenen yetebekelen wedeneberebet yemelselen
|
|
አዳምይቱብየመካነሰላሞ
(3 hours ago)
የትውልድ እውቀት ለማቀባል በጣም ለይት ያለየሆነነው ፀጋ በረከትን ያብዛልን ጡሩየሆነ. መፈሳውይ ቦታ ነው ያሳየሺን ዘማሪዋት ቃለሂውት ያሰማልን እልል ልክ አሜንን
|
|
zemzemali6970
(9 hours ago)
ሰላም ጥሩቆይታነበር የነበረው ውደበርችልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረው ቀጥይበት ውደሰላምጋር በርችልኚ
|
|
MunaሙናTube
(4 hours ago)
አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን በጣም አሪፈና ደስ የሚል ነዉ እጂግ በጣም ቆጆ አስተማሪ የሆነ ቢዶ ነዉ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ በረቺ እህት
|
|
ሲደተኛዋ
(2 hours ago)
እግዝአብሔር ይጠበቀን እመቤቴ ለደጁዋ ያብቃን ደጅሁ ናፍቆን ነበር በጣም ጥውም ዜማሬ ነበር እግዝአብሔር ይጠበቀን እመቤቴ አችጠብቅን እልልልልልልልልልልልልልልልል
|
|
ፋፊቲዩብfafitube-w2q
(18 hours ago)
ለእምነቱባለቤቶች ለሚከተሉትሰወች በጣምአስተማሪ የሆነ ቪደወነው ያካፈልካቸው ቀጣይ በአድስ አስተማሪ ቪደወ እንጠብቃለን
|
|
RosieTubeሮዚቲዩብ
(18 hours ago)
ለእምነቱ ተከታወች አስተማሪ እና ጠቃሚ የሆነ ቪደወነወ ለሚያምንበት ይጠቅማል በርታ በሌላ በአዳድስ አስተማሪ ጠቃሚ በሆኑ ቪደወወች አንገናኛለን ጥሩ ቆይታ ነበረን
|
|
zuzugraceዙዙ
(16 hours ago)
አሥተማሪ የሆነ የብዙሆቻችን የምንጠብቀው ትምህርት ልናገኝበት የምንችል ነው ልዩ አቀራረብ በሚገባ መልኩ ነው አቀራረብ ቀጥሉበት
|
|
ሪምወለየዋ
(15 hours ago)
ሰላም ፍቅር አንድነት ላሀገራችንንንን ይሁን ሰላሙን አንድናቱን ያድለን ለሁላችንም እንበርታታ
|
|
Entertainment-7-q_7
(8 hours ago)
በጣም ደስ የሚል የሀይማኖት ትምርት ነዉ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነዉ የሀማኖት ተከታዩቺ ስምታቺሁ እደምትጠቀሙበት አምናለሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ እንጠብቃለን
|
|
WalateCook11
(21 hours ago)
Molawu Alami Yalachuti Ye Kiresitna Eminati Takatayoche Unikani Lagtachiin LaEyesus Kiresitose Ledati Wazema Basalami Adarasani
|
|
ጤናእናህይወት91
(10 hours ago)
Berta wendim qurontious ketay be adadis srawech ena riesoch entebkhalen hulachininim ketitegnawn menged yimran
|
Add comment






























