Profile
Name
Muna ሙና Tube
Description
muna
Subscribers
2.69K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
RahelKahseyቻናል
(4 minutes ago)
ማነው የሰበረው የመዳም ቅመም የመዳም ቅመም ውድዋ እህቴ ዋውውው በጣም በጣም ደስስ የሚል ደስስስ የሚል ቅመምዋ ታሪክነው በጣም በጣም ደስስ የሚል አቀራረብነ በጣም በጣም እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት
|
|
Wegereat
(10 minutes ago)
ዋው በጣም ደም የሚል ልብ የሚነካ መልእክት ነው እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን በቀጣይ ቪድዮ እንጠብቅሻለን በርቺልን
|
|
ሮሆቦትለንቦሞ
(17 minutes ago)
ወዋ በጠም ምርጥ ምክር ነው ማኖ የሰበረሽ ምርጥ ምክር የምያበረተ ነው ቆንጆ አቀረረብ አርፍ አገለላፂ ነው ጎቦዝ እህቴ በርች ምርጥ ቆይተነበረን በቀጠይ በአድስ ቪድዮ እንጠብቅሻሌን በርች
|
|
jemilamuhammd
(27 minutes ago)
ዋውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ግጥም ነው እናመሰግናለን. በተለይ በስደት ያለነውን ሰባሪ እንጂ ጠቃኝ የለንም ከአላህ በስተቀር አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልን እህታችን
|
|
nardosloveyoutube6340
(32 minutes ago)
ማነው የሠበረሽ የሥደት እህቴ የማዳም ቅመሟ በጣም ደሥ የሚል ምክር ነው የመከርሽን እህታችን እናመሠግናለን በሌላ ክፍለ ግዜ እንጠብቅሻለን በርችልን
|
|
ማይኖ
(47 minutes ago)
ማነው የሰበረሽ ቁሚ እንደገና
|
|
DaniGalTgray
(51 minutes ago)
ዋዉ በጣምደስ የሚል የመዳም ቅመም ታሪክ ነዉ በጣም ደስ ይላል በጣም ጥሩ በጣም ደስ የሚል ነዉ በጣም ያሳዘናል በቀጣይ በሌላ ቨድዮ እንጠበቃለን ብርቺ እህታችን
|
|
Fetitube-5436
(1 hour ago)
የሥደተኛዋ እህቴ ልብ ማን ልቧ የማይሠብራት አለ ብር የሚፈልግ ሁሉ ብቻ እኛም አንድቀን ይሞላልናል ያልፍልናል እንታገሥ አይዞኝ ውድ በርቺልን
|
|
seadafamily-c2g
(2 hour ago)
ዋሊኩም እስላም በጣም ደስ የሚል ቆይታ የሚያስከፋ ብዙ ነው ልጆች ሲሳደቡ ቡዙይከፋል በርችውዴ በቀጣይ በአዲስቢዶ በአዲስ ስራዎች እንጠብቃለን በርችልን
|
|
senayittube857
(2 hours ago)
ደሲ የሚል ቆይት ናው ዉዴ ባርች ባዘው ቃጥይ ቤት ስለ ናበር ጊዜ በጣም አሪፍ አና ቆንጆ የሆን ቪደኦ ናው ባርች አግዚአብሔር ካንቺ ጋረ የአሁን ባርች ጎባዝ ዉዴ
|
|
wubalemeliyas2318
(15 hours ago)
መነው የስበርሽ የመደም ቅመም በምል ርዕስ ነው የዘሽ የመጠሽው በዚህ ቀጥ በርች ጎበዝ ከዚህ በላይ እንጠብቀለን በቀጠይ በሌለ እንጠብቃለን የኔውድ ጎበዝ በርች
|
|
nurayoutube1
(10 hours ago)
ዋውውው በጣም ሌዩ ግጥም ነው የማዳምጠው ቅመም ስናሳዝን እኮ ጡሩስራነው በርችት ወደንዋል በጣም አስተማሪ እና አሪፍ ነው በርቺልን እህታቺን ሁሌም ሰላምሽ ይብዚ ውዳ እህታችን አግራቺነን ሰላሟን ይመልስል የኔ ውዶቺ ሁሌም ዴስተኛ ትሁንል በጣም አሪፍ ነው
|
|
selammulubrhan3901
(7 hours ago)
ፈጣሪ ስደታችን ያሳጥርልን በጣም፡ልብ የሚነካ መልእክት ነው ደስ የሚል ኣቀራረብ ነው እህታችን ጎበዝ ነሽ በሚቀጥለው በኣዳዲስ ስራ በሰላም፡ምጭልን
|
|
RosieTubeሮዚቲዩብ
(15 hours ago)
ማነው የሰበረሽ የመዳም ቅመሞ የስደቶ እህቴ ማነው የሰበረሽ ንገሪኝ በሞቴ ማሽአላህ ምርጥ አገላለጥነው ደስ የሚልግጥምነው እናመሰግናለን በርችልን በሌላ በአዳድስ አስተማሪ በሆኑ ቪደወወች እጠብቅሻለን በርች
|
|
Birhane-tubev
(22 hours ago)
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የመከርሽነታችን እናመሰግናለን ቀጥታ ደግሞ በሌላ ክፍለ ጊዜ እንጠብቅሻለን እስከዛ ድረስ ባለሽበት እግዚአብሔር አምላክ የተጠብቅሽ
|
|
haseteHAbehsa
(2 hours ago)
እግዚአብሔር በቃ ብሎን ሃገራአችን ካልገባን ሠባሪው ብዙ ነው እህታአችን በጣም ቆንጆ መልእክት አለ የተሠበርን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ይርዳን በርች
|
|
አዳምይቱብየመካነሰላሞ
(19 hours ago)
ማነው የሰበረሺ የማዳን ቅማም እንኳን የልሰበርፕን የለም በጣም ከባዱን ነው ቢዘርዝሩት በል ወዱም ሀሪፍነው በርችልንን
|
|
huludTube12
(3 hours ago)
ዋውውውው ማሻአላሕ ማሻአላሕ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ግጥም በርች በሌላ ከፍ ባለ በዚሕ ደግሞ በጣም በተለየ በትልቁ እንጠብቅሻለን በርች በጣም ጀግና ነሽ ማሻአላሕ ማሻአላሕ
|
|
azizayoutub879
(18 hours ago)
ደሥ የሚል አሥተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን እህታችን አይ የሤት ነት ፈተና ብዙ ነው ሤት መሆን በራሡ ሌላ ፈተና ነው በርቺልን በአዲሥ ክፍል እንጠብቃለን
|
|
ኤዶምሚዲያ
(18 hours ago)
Wowww bexam desss yamil qonjooo layuuu yahone qoytaa new berchiiii xaruuu serwoch new qaxayibet badadis serwoch enxbqalen
|
Add comment





























