የፍቅር ጠብታ@
የፍቅር ጠብታ@'s Channel
 
 
 
 
 
የፍቅር ጠብታ@
Profile
 
Name
የፍቅር ጠብታ@
Description

Subscribers
1.85K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
tube-ek5nw (3 minutes ago)
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛለች ተባረኪ አምላክ ጸጋው ሰላም ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ የተባረከናል በመዝሙር
Birhane-tubev (10 minutes ago)
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እህታችን እናመሰግናለን ቀጥታ ደሞ በሌላ ክፍለ ጊዜ እንጠብቅሻለን እስከዛ ድረስ ባለሽበት እግዚአብሔር አምላክ የተጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ለሁላችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺ
Saraadam-z5s (28 minutes ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስላምሽን ይብዛልን እህታችን ቃል ህይወት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ብትቺ
selamethiopiantube4662 (31 minutes ago)
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ሳላም የአብዛልሽ ጤና ይስጥልኝ ተባረኪ ተባርኬናል በእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ጥሩ ትምህርት ተሻለ አመሰግናለን ጤና ያብዛለች ተባረኪ
akramኡሙረመዳን (47 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለን ውዴ ዋው አሪፍ ውይይት ነበር አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ቱክረ አርገሽ እያስተማርሽነው እዴ ጥሩነገር አይጠላም እናመሰግናለን
Entertainment-7-q_7 (51 minutes ago)
ሰላም ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በጣም ጥሩ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ማንበብ በጣም ብዙ ነገኤ ያስገኛል
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን በስላም ምጣሸ እህታችን ቃል ህይወት ያስማልን ደስ የማል ቆይታ ነበር በሌላ አንጠብቃልን
jemilamuhammd (1 hour ago)
አሪፍ ነው ለሙመለከተው ለእምነቱ ተከታይ እንኳን ደህና መጣሽሽ እህታችን ሰላም ላንቺ ይሁን በቀጣይ በሌላ በአዲስ ቪድድዮ እንጠብቃለን
ለእምነቱ ባለቤቶች ለሚከተሉትሰወች በጣምአስተማሪነው ያካፈልሻቸው ቀጣይ በአድስአስተማሪእንጠብቃለንበረች
BRTUKAN5TUBE (15 hours ago)
ሠላም በእግዚያብሄር ይብዛልኝ እህት እንኳንም በሰላም መጣሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን ዉዴ በርችልኝ ደሥየሚል ቆይታ እግዚአብሔር እግዚያብሄር አምላክ በቤቱ ያኑርሽ ወደ ከጀመረ ገና ለነ አቤቱ መረን ይቅርበለን
AtsedeZerfu-ei3fq (18 hours ago)
በጣም ምርጥ የሆነ የመንፈሳዊ ቆይታ ነው አመዝራ መጥፎ ከእግዚያብሔር የሚያራርቅ መንፈስ ነው እግዚያብሔር ያጥፋልን መጥፎ መንፈስ ነው አመንዝራ አንድ ለአንድ ነው እግዚያብሔር የሚፈቅደው
NuriyaTerefe-y2m (21 hours ago)
Selam selam endtnesh Hulu selamnew enkewan beselam metash betam arif ina desyemil qoyita nebern
RetsFsge (20 hours ago)
አህለን አህለን ውካን በደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽን ይብዛልኝ የሰውልኝ ጡሩን ነገር በሃላል መውሰድ አፈልግም ግን ነብሱ ያዘዘችው ሁሉ ምርጫ ሰለሚወስድ
qorontosmedia (22 hours ago)
ሠላም እህታችን ኃጢአት ወደ ሰው ልቦና በመግባት ሙሉ አካልን የሚቆጣጠርበት መንገድ ማስተዋል እየተሳነው እና መልካም ነገር በሚመስል መንገድ መለማመድ ይጀምሯል። ሰይጣን ደግሞ ይህን ጉለት ይጠቀምበታል። ጥሩ ማበራሪያ እና አቀራረብ ነው። በርቺ
yenetube-12የኔ (7 hours ago)
Egzaabhree yemasgan enkowan Dena mexashii hagerechin Ethiopian salm yaderglin qaliyoti yesamlin menseti semyatin yawerslin Amen Amen Amen
ውላጋሀራዩቱብ (19 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርች ውድና የተከበራችሁ እህት ወድሞቼ ያሰባችሁት ሁሉው ረበል አለሚን ያሳካችሁ ጉሉው አሚንንንንንንንንንንንንንንን
MeseretMamushet (5 hours ago)
Selam. Ekon. Dehna. Metash. Wde. Arif. Koyta. Neber. Berchy. Wowo. Des. Yemel. Koyta. Neber. Berchy.
እምነፅዮን50-y8u (6 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበትሽ እንኳን በደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ እኛ ምን አቅም አለን ብርታቱ ይስጠን
Azeb1 (22 hours ago)
selam enekan dena mexash
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 1.10 getAdditionalSections finish at: 1.30 applyHTML finish at: 2.50