Profile
Name
ፋፊ ቲዩብ fafitube
Description
🌷🌷አሰላም አለይኩም ውድና የተከበራቹህ ውድ የፋፊ ቲዩብ ቤተሰቦቼ ሰላማቹህ ይብዛልኝ በማለት ባዲስ መንፈስና ሞራል መተናል ኢንሽአላህ በዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝ አስተማሪና ገምቢ የሆኑ ጥሩ ጥሩ ስራወችን ስለምናስተላልፍበት እናንተም በሸር በላይክ ሀሳብ በማካፈል ትብብራቹህ አይለየኝ የምላቹህ ውዷ እህታቹህ ነኝ አመሰግናለው🌷🌷🌷🌷 Assalam Alaykum, my dear and respected Fafi Tube family, we have given you a new spirit and morale by saying, May your blessings be abundant, inshaAllah, because we are broadcasting various good works of fun, teachers and artists on this channel, you should also share your thoughts with me. I am your beloved sister, thank you.🌷🌷السلام عليكم، يا عائلة فافي تيوب الأعزاء والمحترمين، لقد بعثنا فيكم روحًا جديدة وروحًا معنوية جديدة بقولنا: جزاكم الله خيرًا، فنحن نبث على هذه القناة أعمالًا متنوعة من المرح والمعلمين والفنانين، لذا شاركوني أفكاركم. أنا أختكم الحبيبة، شكرًا لكم.🌷🌷
Subscribers
596
Subscriptions
Friends (11)
Channel Comments
|
JTube-g4e
(3 minutes ago)
|
|
Elsaዮቱብቻናል-j4z
(9 minutes ago)
በርችልኝ ማሬ
|
|
NuriyaTerefe-y2m
(17 minutes ago)
As wr wb endtnesh selamnew wude mashaallah tabarakaallah betam desyemil qoyita nebern berch wude
|
|
WeynyeTubeወይንየ
(27 minutes ago)
Aselamualeykum werahmetulah wbrekathu ahlennnn wesahlennn hubiye ikon dehna metash mashalah mshalah mashalah berchlgn betam kojo koyta neberen inamesegnalen
|
|
Burtukan-y6w
(31 minutes ago)
ሰላም ላች ይሁን ዋው ደስ ይላል በርችልን ማሬየ ጥሩ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን
|
|
Merwan-n4h
(46 minutes ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁለሠላምታሺዴሞዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁማሻአላህበጣምሀሪፍናአሰተማሪታሪክነውእናመሠግናለንእህታች
|
|
SamiraSamira-of7ls
(51 minutes ago)
በጣም አሪፍ በጣም አስተማሪ በጣም ደስ የሚል የፈትያ የህይወት ታሪክ ነው ያካፈልሽን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ያቀረብሽው ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን
|
|
RetsFsge
(1 hour ago)
አህለን ውካን በደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽን ይብዛልኝ ማሻአላህ
|
|
yidenekyoutube
(2 hour ago)
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዋው አሪፍ ደስ የሚል የህይወት ታሪክነውው
|
|
Merawi_Store
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽበርቺ ማሬ ጥሩ ጊዜ ነበረን
|
|
nurayoutube1
(17 hours ago)
ዋዋአሊኩም ሰላም ያምራል በጣም አስተማሪ እና አሪፍ ነው በርቺልን እህታቺን ሁሌም ሰላምሽ ይብዚ ውዳ እህታችን አግራቺነን ሰላሟን ይመልስል የኔ ውዶቺ ሁሌም ዴስተኛ ትሁንል በረችልን
|
|
Kemila34
(2 hours ago)
አሠላሙአለይኩምምበጠም ዴሥ የሚል የህይት ታሪክ ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን እህታች በርች ውድ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
|
|
TigistAbebayhu
(23 hours ago)
egzabher yemesagn enkuwan besalm metash wudey wowwwwwww betam des yemel qoyeta neberan berachiy beqatay belela vidyo entebqeshalen
|
|
Entertainment-7-q_7
(12 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ያቀረብሺልኝ
|
|
jemilamuhammd
(6 hours ago)
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ አበርካቱሁ አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ በጣም አሪፍፍ ደስ የሚል አስተመሪ ታሪክ ነው እንኳን ደህና መጣሽሽ እህታችን በርቺልን በቀጣይ ርብጠብቃለን
|
|
AtsedeZerfu-ei3fq
(8 hours ago)
ስላምሸ ይብዛልን ስለ ፈታያቲያ ምርጥና አሪፍ የሆነ ምርጥና አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ ነው በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን
|
|
BhaftaDestaብሃፍታደስታ
(21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ለሁላችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺ
|
|
BRTUKAN5TUBE
(6 hours ago)
ሠላም በእግዚያብሄር ይብዛልኝ እህት እንኳንም በሰላም መጣሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን ዉዴ አሪፍ የሀሰት ታሪክ ነዉ በርችልኝ አበባዉን ለእኔ ላኪልኝ ዉዴ በተረፈ በርች በሌላ በአዲስ ቪደዎ እንገናኝ ዉዴ
|
|
ሜሪነኝየድንግልማርያም
(4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን በስላም ምጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውውው ደስ የማል ቆይታ ነበር በሌላ አንጠብቃልን
|
Add comment






















