Profile
Name
Seifu ON EBS
Description
ሰይፉ ፋንታሁን ከአንድ ሰዓት በላይ እያዝናና እና ቁምነገር እያስጨበጠ የሚቆይበት ተወዳጅ የቤተሰብ የቴሌቪዥን ሾው ሲሆን እሁድ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ በኢቢኤስ ቲቪ የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው፡፡
Seifu on EBS is a late-night talk show airing each Sunday at 9:00 p.m. in Ethiopian Time on EBS TV in Ethiopia. The hour and a half long show premiered on November 8, 2010, and is hosted by comedian and radio host Seifu Fantahun.
Seifu on EBS is a late-night talk show airing each Sunday at 9:00 p.m. in Ethiopian Time on EBS TV in Ethiopia. The hour and a half long show premiered on November 8, 2010, and is hosted by comedian and radio host Seifu Fantahun.
Subscribers
2.15M
Subscriptions
Friends (3)
Channel Comments
|
shimeliskebede5828
(3 minutes ago)
She is unexpectedly matured and her dressing is very decent. I like that.
|
|
abukjafar
(10 minutes ago)
ማሻ አላህ ስላንችም ሰለቤተሰቦችሽም እኔ ምስክርነኝ በጣም ጥሩ ሰው አክባሪ ሰው የማይንቁ ወላሂ በያመቱ የሚካኤል ቀን ቤታቸው ይደገሳል እና ሁሌም የሚገርመኝ የኔ ብጤ ደሃዎች ቋሚ ደንበኛ ናቸው ቀኗን ሰለሚያውቁ በያመቱ አይቀሩም መተው ይመገባሉ እነሱ ቤት የሄደ ሰው ምግብ ሳይበላ አይወጣም በዛላይ ክብራቸው ትህትናቸው ማሻ አላህ ጋሽ ታዴም በህይወት እያሉ የድሃ አባት ነበሩ ይህው ዛሬ አንቺ አድገሽ ስማቸውን አስጠራሽ መልካም ሰው ሁሌም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ጎበዝ ሳሪዬ በርቺ እኛ የሻሼ ልጆች እንወድሻለን
|
|
NEWSPRIME-y7f
(18 minutes ago)
አህትና ወንድም ሁኑኝ ሰው የለኝም በማጣታችን ሁሉም እራቁን ድንገት ላመታት የለፋውበትን የጋዜጠኝነት ስራዬን ዘጉብኝ አዲስ ከፍቼ ነው እናታችን አንዴ እንኳን ትሳቅልኝ እናቴ በማጣት የሰው እጅ በማየት አትገላታ ሰርቼ እንዳሳልፍላት እየገባቹ ሁላችሁም በማየት በማበረታታት ነገን አዲስ ብርሀን እንድታይ አግዙኝ ፈጣሪ ከአግኝቶ ማጣት ይጠብቃቹ
|
|
FirehiwotTsegaw
(28 minutes ago)
መልኩዋ ሴሌዴወን አይመስልም እንደኔ የምትመሰለው
|
|
BurkaSema
(32 minutes ago)
ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን !!!
|
|
getnetgetahun
(46 minutes ago)
ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።”
|
|
zolazabeel4918
(51 minutes ago)
ዋዉ ሳሪቲ
|
|
allheisone8019
(1 hour ago)
አንድ ሰው አንድ ቀን ሊበድልህ ይችላል አንድ አመትም ሊበድልህ ይችላል አምስትም አስር አመትም
|
|
haregewynefetene2560
(1 hour ago)
ሳርዬ የኔ ቆንጆ you are so beautiful Inside and out , so humble and and your new single is a hit Gora bel🏽
|
|
tigistkebede6606
(2 hours ago)
Jesus is lord
|
|
Hayln-d5u
(12 hours ago)
ፀድትያለችልጅናት ኡፍአ
|
|
MiftahAbdu-i1u
(2 hours ago)
Day 7 yemels mt entebkalen
|
|
AlmazTullu
(18 hours ago)
She is good at conversation; very clear and to the point. SaraT
|
|
orchidwubshet9768
(16 hours ago)
ልጄ ሴቶ ገነትስ ስትል ሳሪ በጣም ነው የምወድሽ ሰው ሲያወራ ድምፅ የመስረቅረቅ ባንቺ አየሁ ሁሉነገር የሚያምርብሽ ምርጥ ሰው ነሽ
|
|
Mic4584
(21 hours ago)
Wow, I didn’t know that Sara is so mature, humble and authentic. She is too fine… what a good heart
|
|
MartaRone
(2 hours ago)
Fetari yemsgn barbien behiwot alech
|
|
DealinaMinute
(9 hours ago)
7 Tube deservers a big respect, we saw his influence
|
|
IJTolera8727
(15 hours ago)
Menfesish betam des yelal !! Conversation
|
|
MesfinBelay-pg4nx
(16 hours ago)
She is very cool likes her
|
|
onelove2401
(16 hours ago)
She’s very cool and hi class other artist they should learn from Sara T especially the way she dresses and talks keep up my Barbie girl
|
Add comment

































