Profile
Name
እምነ ፅዮን ይብል ሰብእ
Description
እንኳዕ ናብእምነ ፅዮን ይብል ሰብእ ዪቲቭ ብድሓን መፃእኩም መንፈሳዊ መሃርትን ሃነፅትን ነገራት ዝፍነወሉ ቻነል እዩ ላይክ ሼር ሳብስክራይብ ብምግባር ቤተሰብ ይኩኑ፡፡
Subscribers
6.57K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
Saraadam-z5s
(4 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን እንቋዕ አሕብሩ አብፅሕና ንዓመታ ከምዙይ አብ ደገ ስላሙ የጽንሐና እንቋዕ ብስላም መፃእኪ ክብርቲ ሓፍትና ደስስስ ዝብል ሓርፍ ግዜ ነሩና ዕልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዕልና
|
|
ሮሆቦትለንቦሞ
(9 minutes ago)
የጌታችን የመደኃኒተች የኢየሱስ ክርስቶስ አምለክ እና አባት ስም ክብር ምስጋና ይሁንለት አሜን ስለ ሆናም ስለ ልሆናም እግዚአብሔር ይማስጌን ጌታ ሆይ አማሰግሎ ተማስጌን
|
|
kalbibilstoryjesus
(18 minutes ago)
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የፅዮን ቅድስት ማሪያም በርከት አይለየን ያመት ስው ይበለን
|
|
AtsedeZerfu-ei3fq
(27 minutes ago)
የፃድቃን የስማዕታት የቅዱሳን ምልጃና ፅሎት ከሁላችን ጋራ ይውን አሜን አሜን አሜን በረከታችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
|
|
azizayoutub879
(32 minutes ago)
ልዩ አሥተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ከዚህም በላይ ብዙ እንማራለን ትችያለሽ ለሁሉም ትምህርት የሚሆነን ቪዲዮ ነው በቀጣይ ክፍል በአዲሥ እንጠብቃለን በርቺልን
|
|
freedom-e5h
(46 minutes ago)
እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አንችም ኑሪልን ማማየ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የአባቶቻይን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜሜን
|
|
wubalemeliyas2318
(52 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሺ ይለምልም ከዚህ በላይ እንጠብቀለን በቀጠይ በሌለ እንጠብቃለን የኔውድ ጎበዝ በርች ውዴ
|
|
qorontosmedia
(1 hour ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ ደቀመዛሙርት እና ሊቃውንቱን በዕድሜ በጸጋ ይጣብቃቸው። ከጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ያድለን አሜን! ጥሩ ሥራ ነው:: በርቺ
|
|
kalkldanmekuanint8015
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርስን እልልልልል የመላእክት. ዝማሬን ያስማልን ፀጋ በርከቱን ያድልልን ያመት ስው ይበለን
|
|
selamethiopiantube3494
(3 hours ago)
ተባረኪ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ሰላም ለሁላችን ሰላም ለአገራችን ይሁን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
|
|
zinashzbyoutube5327
(11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናለን ወደ የተዋህዶ ለጆች በላችሁበት ቸሩ መዳኒያለም ይጠበቃችሁ አሪፍ ግዜ ነበር በርቱ
|
|
zuzugraceዙዙ
(7 hours ago)
እንኳን ደናመጣሽልን ልዩ አሥተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ከዚህም በላይ ልዩ ጊዜ ነበር ቀጥይበት
|
|
LwamArgawi
(2 hours ago)
እንካን በዳህና መጣሽ እህትየ ሰላማቻን ይብዛ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን በጣም ደስስስስ ዝብል ግዜ ነይሩ ቀጽሉሉሉሉ እናመሰግናለን በለላ ቭዶ እንጠብቃለን
|
|
jemilamuhammd
(11 hours ago)
አሪፍ ነው ለሚመለከተው ልብ እምነቱ ተከታይ እንኳን ደህና መጣሽሽ እህታችን ሰላም ላንቺ ይሁን በቀጣይ በሌላ ቪድድዮ እንጨት ብቃለን
|
|
DanaDa-w1labuDhabi
(18 hours ago)
Amen amen 🏻 amen amen 🏻 salami salami new maroche indet nachulgn inkani badana matashi konjo barchi batami arfinew wowowowow sitamiru
|
|
rhobotmedia6969
(7 hours ago)
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእውነቱ ደስ ሚል አገልግሎት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
|
|
sari467
(14 hours ago)
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እህታችን ቆይታ ነበረ ማለት ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ አለኝ
|
|
Fetitube-5436
(15 hours ago)
ሠለምሽ ይብዛልን ልዩ አሥተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው ልዩ አቀራረብ ትችያለሽ ብዙ ትምህርት አለው ቪዲዮ ነው ቀጥይበት ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን
|
|
selammengistu21
(18 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን ባለሺበት ሠላምሺ ይብዛ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ ዋዉዉዉዉ ኦርቶደክስ መሆን እኮ መመረጥነዉ እንኳን አደረሰን በጣምነዉ እሚምር በርች ጠክሪ ዘማሪ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልለ አሜን አሜን አሜን
|
|
BhaftaDestaብሃፍታደስታ
(9 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ለሁላችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ
|
Add comment














