KaLklDan Mekuanintወሎየዋ
KaLklDan Mekuanintወሎየዋ's Channel
 
 
 
 
 
KaLklDan Mekuanintወሎየዋ
Profile
 
Name
KaLklDan Mekuanintወሎየዋ
Description
ድንግል ማርያም ከልጂሺ አስታርቄኝ


http://psce.pw/45aa45
Subscribers
23.7K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
selamethiopiantube4662 (3 minutes ago)
ተባረኪ በእግዚአብሔር ቃል ተባረኪ ሰላምና አመሰግናለሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ጸጋና ለሁላችን ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸልን አሪፍ ቆይታ ነበረ በርቺልን
tube-ek5nw (17 minutes ago)
ሰላም ለሁላችን ሰላም ለአገራችን እግዚአብሔር ይብዛልሽ አምላኬ እግዚአብሔር ተባረኪ ክርስቶስ ይባረክሽ ላችን ይሁን ይሁን ሰላም
እምነፅዮን50-y8u (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበትሽ እንኳን በደህናመጣሽ ዋውው ደስ ይላል የዲቦራ ታሪክነው በርቺ ቀጥዪበት
Saraadam-z5s (31 minutes ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስላምሽን ይብዛልን እህታችን እንድምን ዋልሽ እንካን ብስላም መጣሽ ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝልሽ
realstatetube (47 minutes ago)
አህለን በርቺ አሪፍ ምክር ነው ማሻአላህ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁሉ ነገር ሰላም ያርግልን ኑሩ በተስፋ ዱኒያላይ ምንም ተጨባጭ ነገርዬለም ተስፋእጂ
BRTUKAN5TUBE (52 minutes ago)
ሠላም በእግዚያብሄር ይብዛልኝ እህት እንኳንም በሰላም መጣሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን ዉዴ በርችልኝ በቤቱ ያኑርሽ የአገልግሎት ዘበንሽን እግዚያብሄር ይባርከክ አሜን
NuriyaTerefe-y2m (2 hour ago)
Selam selam endtnesh Hulu selam new enkewan dena metash woow betam desyemil qoyita nebern berch wude
qorontosmedia (1 hour ago)
ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ ታሪክ ነው። ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ በየክፍለ ዘመኑ ሰውኛ ባህሪይ የሌላቸው ግለሰቦች እኩይ ተግባራቸውን በእግዚአብሔር ፍጡር ላይ ይፈጽማሉ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
LwamArgawi (3 hours ago)
እግዚአብሄር ይመስገን እንካን በዳህና መጣሽ ሰላማቻን ይብዛ በጣም ደስስስስ የሚብል ግዜ ነበር እናመሰግናለን በለላ አዲስ ቭዶ እንጠብቃለን መልካም ቀን ይሁንልሽ በርቲ
ሀዩነኝ (11 hours ago)
እንኮንደህናመጣሽ
ውላጋሀራዩቱብ (7 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርች ውድና የተከበራችሁ እህት ወድሞቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁን ብዝት ብዝትዝት ያርግላችሁ ያረብብብብ
Azeb1 (12 hours ago)
selam betseb enekan dena mexash lhgerachi selam
yousiftamrat (7 hours ago)
selam enekan dena mexash
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.30