BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ's Channel
 
BBC News አማርኛ has no videos available.
 
BBC News አማርኛ
Profile
 
Name
BBC News አማርኛ
Description
ሰላም 👋🏽! ወደ ቢቢሲ ኒውስ አማርኛ የዩቲዩብ ቻናል እንኳን በደህና መጡ።
አዎ፤ በዩቲዩብ መጥተናል። ይህ ገፅ ከዜና የዘለለ ነው። ይህ የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል ጠለቅ ያሉ ትንታኔዎች የሚቀርቡበት ነው። ኢትዮጵያ እና መላው የአፍሪካ ቀንድን እንዲሁም የተቀረውን ዓለም የተመለከቱ ፖለቲካዊ ትንታኔዎች እና ቃለ ምልልሶች፤ ሳይንሳዊ ጥናቶች እና የቴክኖሎጂ ምርምሮች፤ ታሪካዊ እና አጀብ የሚያስብሉ ይዘቶች በቪድዮ ይቀርባሉ። በዘገባዎቻችን ላይ የምትሰጡትን አስተያየት በቅርበት ተከታትለን የተሻለ ይዘት ለማቅረብ ተዘጋጅተናል። ቢቢሲ አማርኛን በድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ እና በዋትስአፕ ቻናልም ሊያገኙት ይችላሉ። የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ ደስ ብሎናል!

Subscribers
106K
Subscriptions
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 0.90