Profile
Name
Ekram Sabir
Description
Subscribers
99
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
መሐመድወሎየው
(3 minutes ago)
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልን አረፈ ቆይታ ነበርን ከልብ እናመሰግናለን ጠክረ በርች አረፈ ነው በሌላ ቪደወ እሰከምንገናኝ መልካም ግዜ ይሁንልሽ ቀጥይበት አረፈ ነው
|
|
youtubeፍይዛ
(10 minutes ago)
|
|
youtubeፍይዛ
(18 minutes ago)
|
|
AgesaEruts
(27 minutes ago)
|
|
kalbibilstoryjesus
(31 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ኖላዊ ድራማ አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቾ ለሀገራችን ስላም እና ፍቅር ይብዛልን
|
|
HayatAa-l4n
(47 minutes ago)
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት በርቺ ጥሩ ነበር
|
|
tube-ek5nw
(52 minutes ago)
እግዚአብሔር ይባረክ ሺ ተባረክ ሰላም ለሁላችንም ይሁን ሀገራችን ሰላም ያብዛልሽ ተባረክ ሀገራችን ተባረክ ሀገራችን ሰላም ያብዛልሽ ተባረክ ተባረክ
|
|
Entertainment-7-q_7
(2 hour ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር በርቺልኝ
|
|
innimama
(1 hour ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ እህት በርቺ
|
|
MeseretMamushet
(2 hours ago)
Selam. Selam. Ekon drhna metash. Berchu. Tesfa alemekuret new
|
|
gizetubeg9862
(11 hours ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ውዶ እህት ባለሽበት አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ይጠብቅሽ አላህ አሪፍ ድራማ ነው ያቀረብሽልንሻላ በቀጣይ በጥሩ ቪድዮ እንጠብቃለን ጠንክሪ እናበረታታለን የኔ ውዶ እህቴ
|
|
youtbstd
(19 hours ago)
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልን አረፈ ቆይታ ነበርነንከልብ እናመሰግናለን ጠክረ በርች ቀጥይበት አረፈ ነው
|
|
ስለናት-Tube
(6 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍና ደሰሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርች ኖላዊ ምርጥ ድራማ ነው
|
|
selamethiopiantube4662
(14 hours ago)
ስለሁሉም ያብዛላችሁ ተባረኪ ሀገር ሰላም ይሁን ሀገራችን ሰላም ለሁላችንም ይሁን. እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያብዛላችሁ ተባረኪ ረባሽ
|
|
kidist_tube1
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት አገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
|
emamah4239
(20 hours ago)
ሠላም ጤና ይሥጥለሰኝ ቤተሠብ ይሕ ድራማ አሥተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው መጨረሻውን ጎጉተናል።
|
|
ሰብዓ
(22 hours ago)
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ እሺ ውዴ በርቺ ያጋጥማል
|
|
micumegebaserar-2722
(21 hours ago)
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Betam Des Yemile Filem New Teru Aderegeshi Terekeshiwale
|
|
qorontosmedia
(3 hours ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ የኖላዊ ድራማን አጠቃላይ ይዘት ተረድተሽ ደስ በሚል አቀራረብ እንድንሰማው ስለአደረግሽ እና ስለነበረን አሪፍ ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
|
|
Birhene
(13 hours ago)
እንኳን በደህና መጣሽታችን በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ቀጣይ ደግሞ በሌላ ጥብቅሻለን እስከዛ ድረስ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
|
Add comment
