Profile
Name
Birhane Tube 7
Description
የተለያዩ ስራዎችን የምንሰራበት ነው ቻናልሰብስክራይብና ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ነው ይሁኑ
Subscribers
87
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
qorontosmedia
(3 minutes ago)
ማክዳ ድራማ ደስ የሚል የፍቅራር ታሪክ ያለው። በውስጡ ብዙ ሀሳቦችን የያዘ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው። ስለነበረን አሪፍ ቆይታ እጅግ አመስግናለሁ። በጣም ትሩ ሥራ ነው። በርቺ
|
|
akramኡሙረመዳን
(10 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለንፊክ አሪፍቆይታነበርውዴ መምካከር ጥሩነው
|
|
LwamArgawi
(17 minutes ago)
እግዚአብሄር ይመስገን እንካን በዳህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚብል ዴራማ ነው አስተማሪ የሆነ ጥሩ አቀራርባ እናመሰግናለን በለላ አዲስ ቭዶ እንጠብቃለን በርቲ
|
|
አሚናቻናል-ጰ6ፈ
(28 minutes ago)
ምርጥ ድረማ ነው እነመሰግነሌን በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን እህተአላም ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዘ
|
|
kalbibilstoryjesus
(31 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ አሪፍ ድራማ ነው እናመስግናለን ስላካፈልሽን በርቺ
|
|
DemituBeshada-x7l
(46 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ደስስስ የሚል ድራማ ነው በቀጣይ ክፍል እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን በርቺ እህታችንእግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ከሁሉ ጠላት ይጠብቅልን ለኛም ስደተኞች በሰላም ለአገራችን ምድር ያብቃን አሜንንንን
|
|
zinashzbyoutube5327
(52 minutes ago)
Wed Yagere Lijochi Bamolawu alem yalachu hula selam fiqer afnetun yabzalen kifun hulu yaxfalen berchilegni selamun fiqerun adnetun yamxalen enamesginlen arif new
|
|
ውላጋሀራዩቱብ
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ሰላመሰ መጣሽ በርችልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ሁሑ ለሀገራችነሰ ያድርግልን
|
|
kidist_tube1
(2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ የሚል ምርጥ ድራማ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
|
gizetubeg9862
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ዋው ዋው ዋው ብያለው በጣም የምወደው ድራማ ነውና በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በሌላ በጥሩ ቪዲዮን ጠብቃለን ጎበዝ ጀግና ብያለሁኝ ደስ የሚል ድራማ ነው በእውነት ከልብ ሆኗል ትምህርትም
|
|
tube-ek5nw
(9 hours ago)
ድራማ በጣም ይገርማል ሰላም ነን እግዚአብሔር ይባላል ድራማ ነው በጣም ማለት ነው እናመሰግናለን ተባረኪ ቀጣ እንጠብቃለን ስደት ያላችሁ ሰላም ለሁላችንም
|
|
ስለናት-Tube
(4 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍና ደሰሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርች በሌላ በአዲስ ስራ እንጠይቃለን
|
|
Entertainment-7-q_7
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም ዉደ እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ የሰዉ ቪድወ አትጠቀሚ ጥሩ መይደለም በሆላ ቺግር ያመጣብሻሌ በርቺልኝ ሰላም ለሀገራቺን
|
|
selamethiopiantube4662
(21 hours ago)
ስደት ያለችው ሀገር ሃገች ስደት ስድውት ሀገራችን ሰላም እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልሽ ሰላም ለሁላችንም ያብዛልሽ ተባረኪ
|
|
GetuGetu-bw1ls
(12 hours ago)
እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚቤት ይሁን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ያድለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
|
|
Saraadam-z5s
(6 hours ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን ስላምሽንንንንንን በክርስቶስ ይብዛልንንን እህታችን እንደምን ዋልሽ እንካን ብስላም መጣሽ ዋውውው በጣም ደስስስስ የሚል አሪፍ አቀራርብ ነው እህታችን ብርቺ
|
|
zeydeytube6915
(17 hours ago)
enken beslam metsh selamysh des yembma nwber selam fekr hezbetanb hegerga hen wed ber yenber keyt betam herf neber
|
|
weynyTube
(15 hours ago)
Selam selam wdna yetekeberachhu yehegere ljoch idet idemn alachhu ine betam betam selam negn alhemdulilah agerachnn selam alah yadrgln yareb
|
|
Nardoswarqiye
(10 hours ago)
Selam yen wude denanshilng mare sira hulu amani awo bexa kabadenw hulu faxare ale hulum malefu ayiqarem tesfchen besunw berchiln sele koyitwo ena mesgenle
|
|
MntwabMenebir-rh7wf
(8 hours ago)
Selam selam wudewo endat nshelin enkun dehan metshalin betam desa emalyi deram naw wuda berchalin yen maelkame
|
Add comment








