Profile
Name
Hikmaኪችን
Description
❤️🍜🍝🍮 ሠላም ውድና የተከበራችሁተመልካቾቸ ሂክማ ኪችን እባላለሁ የምሠራው ሁሉንም የምግብ አሠራሮችነው የአረብም የሀበሻም ምግቦችን እየሠራሁ ይዠ እቀረባለሁ እናተም እድሰራ የምፈልጉትን አሰራረ ኮሜንት ላይ የምትፈልጉት አሰቀምጡልኘ አሰተያየትም ካላችሁ አሰቀምጡልኝ እናም ሸረ ሰብሰክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱኘ በቀጣይ ጥሩ ጥሩ ሰራወችን ይዥ እመጣለሁ አበረታቱኝበተረፈበተረፈ ቀጣይ በሌላ ሰራወች እሰክንገናኘ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️🍜🍝🍮 Hello dear and respected viewers, my name is Hikma Kitchen. I make all kinds of food, both Arabic and Ethiopian. I will be happy to help you. If you have any questions, please leave them in the comments. I will continue to work hard and encourage you ❤️🍜🍝🍮أهلاً بكم أعزائي المشاهدين، اسمي مطبخ الحكمة. أُحضّر جميع أنواع المأكولات، العربية والإثيوبية. يسعدني مساعدتكم. إذا كانت لديكم أي أسئلة، يُرجى تركها في التعليقات. سأواصل العمل الجاد وأشجعكم.❤️🍜🍝🍮
Subscribers
1.15K
Subscriptions
Friends (10)
Channel Comments
|
ቲማሰይድዩቱብ-ነ5ቐ
(3 minutes ago)
አሰላማለኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁእንኳን በሰላምመጣሽ ዉዴ እንዴትነሽ ማሻአላህ ያምራል በርች ዉዴ ደመርኩሽ ጠንክሪ እህት
|
|
SANey...SULANGO
(9 minutes ago)
አሰለመለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን በሠለም መጠሽ ወወው በጠምነው የምወደው ማሻላህ በጠም ነው የሚየምረው መሬ አላህ ይጨምርልሽ በርልሽ
|
|
ፋፊቲዩብfafitube-w2q
(17 minutes ago)
ዋውው ማሻአላህ በጣም ቆጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ስራው ያደክማልእጂ ሲበሉትይጥማል እናመሰግናለን ሙያሽንስለካፈልሽን
|
|
halimetr533-od8qw
(28 minutes ago)
አሠላም አለይ ኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እን ኮን ደና መጣሺ ዉደ ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ ደስ የሚል የሚጣፋጥ መልፉፍ አሠራር ነዉ ያሣየሺን እናመሠግናለን
|
|
yidenekyoutube
(32 minutes ago)
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁን አሪፍ አዘገጃጀትነው እጂሽ ይባረክ
|
|
Merwan-n4h
(46 minutes ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁእህታችንማሻአላህበጣምሀሪፍየማህሺአዘገጃጀትነውበቀጣይበሌላበአዲሰቪዴወእሰተምንገናኝወሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁአላህሀፊዝ
|
|
sundustubeሱንዱስቱዩብ
(51 minutes ago)
አሰለም አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ እንኳን ደና መጣሽ ስራ ጤና ሉሉ ሰለም በለሽበት ሰለምሽ ይብዛ ዋውውውው አሪፍ ያመልፉፍ አሰራል በለሞያነሽ በርቺ
|
|
Kemila34
(1 hour ago)
ሠለምሠላም የኔውድ በጣም አሪፍ አሠራር ነው ተምሬበታለሁ ጎበዝ እዴዚ አሪፈአሪ አሰራር ስላሣዬሽን እናመሠግናለን በርች ማሬ
|
|
ዝናሽቱዩብz
(1 hour ago)
ሰላም ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ ውድእህታችን እኳን ሰላም መጣሽ ውዋውውውው እውነትም ለየት ይላል እግዝአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ባለሞያነሽውድእህታችን
|
|
ጓልአወጣሽዩቲዩብ
(2 hours ago)
በጣም ነው የምወደው ይሄን ምግብ ዋው እንዴት እንደሚያምር አቀራረብሽ እያንዳንዱን በደንብ ስላሳየሽ ለመስራት በጣም ቀላል ይሆናል እናመሰግናለን
|
|
Radyat-s4i
(19 hours ago)
አሰራረበረችውደደሰየሚል አሰራረ
|
|
ሀያት-5h
(20 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ማማየ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው አላህ ይገዝሽ በጣም ጎበዝ በርችልንንን
|
|
SamiraSamira-of7ls
(22 hours ago)
waalaikumsalam warahmatullah ወበረካቱ በጣም ደስ የሚል በጣም ቀላል አሰራር ነው የመጣሽው ደስ ይላል ምግቡ ይጣፍጣል ግን ስራው ያደክማል ይሄ መቼ ሌ ወረዳ በጣም ነው ሚያደክመው እንኳን ቀላል ነው
|
|
AskaleTiruneh-o4x
(19 hours ago)
Salem endate neshi wow wow bexam arife migebi aserara nw gobzi neshi moyeshi ayahuti berchi bizehu qexayebate arife qoyeti naberani enamesiganalni
|
|
SalmwetBirhanu
(13 hours ago)
Wow wow yene wed bexm desilal selamishi yibiza yene qonjo endet nesh denanesh sera endet new hulu selam hulu melkam ene ga hulum selam new egzaber yemezgen berch beziu ketbet abern wede fiti
|
|
Burtukan-y6w
(4 hours ago)
ሰላም ላተ ይሁን እህት እኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ምግብ ነው በርች በሊላ ቢደው እስተምንገናኝ መልካም ግዜ እናመሰግናለን
|
|
ለይላtube-i1j
(9 hours ago)
ዋውየኔጀግና በረች
|
|
mistramaryam
(17 hours ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ቆየሽኝ ሰላምሽ ብዝት ይበል አሪፍ ቆይታ ነበር ጥቅል ጎመን በጣም ነዉ የምወደዉ ጥሎብኝ በሰላጣዉ ደም ዋዉ በርቺ በሌላ ቪዲዩ እንገናኝ
|
|
ጤሞቻናል
(18 hours ago)
aslme alykome waramtulaya wabraktu woda henkana dana mathsha mashallhaha yana balha moya hejasha hethrafa mashallhaha barchalya
|
|
LUBABAAHMED-kd1uf
(21 hours ago)
ድምፅሽንከፍአድርጊ አይሰማም። የካሜራጥራት እንፈልጋለን በተረፈ
|
Add comment





































