Profile
Name
Zedi YouTube
Description
ካብ ሃይማኖት ፣ ብሄር ፣ነፃ ድኾነ ቻናይ እንካዕ ብሰላም መፃእኹም
Subscribers
10.4K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
daimond-12
(3 minutes ago)
ማስተርዬ አይዞህ የእግዝአብሔር እጅ ካንተ ጋር ትሁን የችግረኞች እንባ አባሽ ለወገን ደራሽ እንቁ ብርቅዬ ወንድማችን እግዝአብሔር የትኛውንም በሽታ,ህመም,ዳዌ ከራስ እስከ እግር ጥፍር ድረስ ይሻርልህአንተ እየታመምክ ለሌላ ፈዉስ ትሆናለህ ቶሎ ትደርሳለህ ህመምህን ደብቀህ ኖረሃል ጌታ ኢየሱስ ደብቆ ይፈዉሰህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ታስፈልገናለህ ፍፁም ፈውስ ይሁንልህ
|
|
trhaaryam
(9 minutes ago)
ሰላም እንኳን ዳሒን መፃእኪ የዓሪሚይ ገልቢ
|
|
Messi21-LoveMedalChannel
(18 minutes ago)
በርርር
|
|
Messi21-LoveMedalChannel
(27 minutes ago)
ላይክ
|
|
Messi21-LoveMedalChannel
(31 minutes ago)
እግዚአብሔር ምሕረት ይዉሪደልካ መልካም ሰዉ ነዉ
|
|
britdfፌክ
(46 minutes ago)
fetari ymarew
|
|
Messi21-LoveMedalChannel
(51 minutes ago)
8:15all Ok
|
|
brexman938
(1 hour ago)
ማስተር አብነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ካነተጋር ይሁን
|
|
Zenewu-Abebe21
(2 hour ago)
የደጋግ አዝመራ
|
|
DaniWediteka
(3 hours ago)
እባክህ ለልጃችህ ኑር፤ለትንሽ ጊዜ ነው ህዝብ የሚያጨበጭበው፤ አንተ አንድ ነገር ከሆንክ ልጆችህ በጣም ይጎዳሉ፤ዛሬ ነገ ሳትል በአስቸኳይ ህክምና ማግኝት መቻል አለብህ።የልጆችህ እና የደሃ አምላክ ይጠብቅህ።
|
Add comment






























