tigest tadesse ቲዩብ12
tigest tadesse ቲዩብ12's Channel
 
 
 
 
 
tigest tadesse ቲዩብ12
Profile
 
Name
tigest tadesse ቲዩብ12
Description
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ tigest tadesse ቲዩብ12 ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የጸጉር ውህዶችና ቅባቶች እንዲሁም የፊት ማስኮች ይቀርቡበታል ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ

Hello and welcome to tigest tadesse ቲዩብ 12 channel Thankyou very much for coming in this channel you will find the fest information about Religious and secular as will as short. tutorials about you tube Become a family by subscribing to the channel

Subscribers
29K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
ነጺtube-l6q (4 minutes ago)
ቆንጆ ነው ለጸጉር ብዛት
KimleAtye (10 minutes ago)
በተለይ ለሚነቃቀል አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለው
ሰላምሀበሻ (18 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን ውዴ
ሪምወለየዋ (28 minutes ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥ ልብ እንደ ትንሽ እንካን ሰላምምምመጣሽ የነበርን ቆይታ ደስ ይል ነበር በርችልኝ
ዝናሽቱዩብz (32 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ እህቴ እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ ውህድነው የሰራሺው በርቺ ውድ እናመስግናለን
Desse_Family (46 minutes ago)
Wow Like Good Video ሰለም ሰለም ይሁን ለዝህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በጠም ምርጥ ነገር ነዉ የከፈልሽልኝ በርችልኝ
ስለናት-Tube (51 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍና ደሰሰ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በርችልኝ ምርጥ ውህድ ነው ትጂ
LomeiታደስYOUTUBE (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር አንድነት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ደስ የሚል ቆይ ነበርና አመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ አዲስ ነገር እንጠብቅሻለን ጎበዝ ተቆይታ ነበር
tube-ek5nw (2 hour ago)
በጣም ያምራል ተሰራሩ ቆንጆ ነው ጸጉርም ያሳድጋል ከልብ እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቀን የዘራሽው እናመሰግናለን
zewdneshtadese (3 hours ago)
እንኳን ደና መጣሽ ትግስትየ በጣም ቆጆ ዉህድ ነዉ
Minitewabeፍቅር (9 hours ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሺዳው በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ በቀላል መንገራቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ሆኖ ይገኛሉ ደስ ይላል
Yenantwtube. (12 hours ago)
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ።
yidenekyoutube (5 hours ago)
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እኳንም ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍነው
የህልምእንጄራ (2 hours ago)
በጠም ደስስስ የሚል ቆይታ እንኳን በደነ መጠሽ በርቺ ውዴ ትክክል ነው እኛም ደስ ብሎነል ለነበረን ቆይተ እነመሰግነለን በቀጠይ በተሸለ እንጠብቅሸለን
yihuntube21 (11 hours ago)
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀ፣ሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን ክበሪልን በጣም ቆንጆ የሆነ
Elfenesh (13 hours ago)
Selam selam new wowwww betam betam yemegerem new betam betam konjonew beresh
Mekedes-z1z (7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን
KaleNew2345 (20 hours ago)
አብሽ ብዙ ጥቅመ ብዙ ነው ለውስጥ ጤንነት በተለይ ለስብራት ጉዳት ለደረሰባቸው ፣እንዲሁም የተፈጨው አብሽ በጥብጦ አሳድሮ ለጨጓራ ህመም ፍቱን ነው ብሎም ለፀጉር ዝነኛው ሆኖ ተገኝቶ ይነገርለታል እሪት ብዙ ጥቅም ላይ ይውላል ለሰውነት ክፍል ለጠቋቁሮ ክፍሎች ፍቱን ነው ለፀጉር ልስላሴና ልው የፀገር መልክም ይሰጣል ሙሪንጋም ጥቅም ብዙ ነው ለጤና ለጉበት እንዲሁም ስኳር በሽታ ላለባቸው
ቲጅየ ተባረኪልን ውዴ በጣም ጥሩ አሠራርነው እናመሠግናለን ተጠቀሙበት ውዶቼ ግባአቶቹ ጨረሰው ሐጤና ጠቃሚናቸው በብዙ ዘርፍ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.20