Profile
Name
Dara ዳራ
Description
Welcome to ዳራ Dara , the official YouTube channel of the Ethiopian film company. Enjoy the latest, original videos from Ethiopia. Subscribe now for weekly episodes thought-provoking content, and join us on this unique journey through Ethiopian life!
Subscribers
209K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
Ethio7745
(3 minutes ago)
ማስተር አብነት አላህ ጤናውን ይመልስለት ልቤ አዘነ በጣም
|
|
susuየአባሰሎtube
(9 minutes ago)
ማሰተር አብነትን በዱአና በፆለት አትርሱት ፍጣሪ ያሸርህ ወንድማችን
|
|
SamegnSimo
(18 minutes ago)
ሁላቹም በየ ሀይማኖታቹ ለ ማሰተር አብነት ፀልዪ
|
|
MediTizazu
(28 minutes ago)
ማሥተር አብነት ድግል ማሪያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ ጨርሶ ይማርሕ ይማርሕ በሉት
|
|
LubabaMuhamed-y3o
(32 minutes ago)
ማስተር አብነት ጤናህን ይመልስልህ ወዲሜ
|
|
MaryamJamal-r4c
(46 minutes ago)
ዳጣ የሠላም ልጂ ናት የምትሉ
|
|
Aነኝያልብኮዋ-ፀ4ጠ
(52 minutes ago)
ዳጣና ናታን አድላይ ይሁኑ የምትሉ
|
|
GosiGeto
(2 hour ago)
እኔማ አሁን አሁን ሳስብ አብጌል የደረጄ
|
|
Rahima-c9g
(2 hour ago)
ወይኔ እንጀራ ፍርፈሩ ግን ደግሞ እንጀራ ፍርፈር እንደት እዳማረኝ
|
|
ربيكاربيكا25
(2 hours ago)
መስ ተር አብ ነት ፈጣሪ ይማርህ ደግ ሰ ዉ ጨር ሶ ይ ማርህ
|
|
HdshDjd
(16 hours ago)
ወይኔ ደስ ሲል ዳጣ የሰላምየ ልጅ ናት ዋው አሁንም ተደገመ እህት ወይስ ወንድም ዳጣየ
|
|
ሰላምበላይነህ-ሐ2ዀ2ጸ
(19 hours ago)
ማስተር አብነትን ፈጣሪ ይማርው በጣም አሳዘነኝ
|
|
GHj-j5g
(1 hours ago)
የደሃ አበት መሥታሪ አብናት ፈጣር ይማር
|
|
Sisay-u6z
(12 hours ago)
ዳጣና እናቶ ይተዋወቁልን
|
|
Zade-h7p
(10 hours ago)
ንቅት ነው የኔን ኮሜት ለይክ መታርጉት
|
|
zulfanesruz
(5 hours ago)
የማስተር ጤና ይመለስልንየሀገር ባለ ውለተ
|
|
KiyaMan-y1g7h
(14 hours ago)
ማስቴር አብነት ከበደ እግዚአብሔር ይማሪ የሀገሬ ልጅ ሙሉጌታ ነኝ ከዳም ቦያ
|
|
aminacomedy50
(10 hours ago)
የደመራኝ እናቱን አላህ ሺ አማት የኑርላት ጉሉ አሚን
|
|
JamelaShamsu-u6u
(3 hours ago)
እኔ ዛሬ በጣም አዝኜ ነዉ የዋለኩት በማስተረ አብነት መታመም ግን አላህ ደሞ የሚወደዉን ነዉ የሚፈት ነዉ አላህ አፊያ ከሂዳያ ጋር ሙሉ አድርጐ ይመልስልህ ያረብ
|
|
YafetMan-h6l
(22 hours ago)
ታላቅ እህቴ በጣም ታማለች በጸሎት አግዙልኝ
|
Add comment






























