Profile
Name
Menbi Asalf A.A
Description
ውድና የተከበራችሁ Menbi Asalf You Tube Channal ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ የምግብ ዝግጅትና ሌሎች ስእራወችንም እሰራለሁ ገብታችሁ አበረታቱኝ
Dear Menbi Asalf You Tube Channal Series Welcome I also do a variety of cooking and other recipes on this channel Come in and encourage me
#like_Share_Subscribers_don't forget
Subscribers
4.78K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
habeshagebeta6414
(3 minutes ago)
ሰላም መንቢዬ እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን የስጋ ሶሱን አዘጋጅተሽ ማስቀመጥሽ ግዜን ይቆጥባል የሳንቡሳውን ሊጥ በቆሎ ዱቄት መጨመርሽ ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም ለቁርስ ለመክሰስ በጣም ምርጥ ነው የተባረከ ይሁን የኔ መልካም
|
|
hanichotube
(9 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሚኒባ አለሽ ግን አቤት ዘ መጠፍፍፍት ጉድ
|
|
HhmmwwHhmmww
(18 minutes ago)
ዋው
|
|
Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
(28 minutes ago)
ሰላምሰላም መቢየ
|
|
nibrettube8913
(31 minutes ago)
ሰላም ሽ ይብዛ መንቢዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሳቡሳ አሰራር ነው ቪዶወው ደሞ አረዘመም በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
|
|
umuhayattube
(47 minutes ago)
ሣላምአሕለንመርሀባዋውውውው
|
|
konjonesh
(52 minutes ago)
ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ መንቢዬ ቪዲዮሽ እንዴት አልመጣልኝም ልዩ የሳብሳ አስራር ነው ያሳየሽን መልኩ ብቻ በቂ ነው የኔ ባለሞያ ሴት እጀሽ ይባረክ
|
|
romanethiopia
(2 hour ago)
ሰላምሺ ይብዛልኝ መንቢሻዬ ቪዲዮ ከፍቼው ሳላዬው ተጫውቶ ጨረሰ የኔ ነገር#ሼር
|
|
mayunegethio
(1 hour ago)
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በይ አንድ አምስቱን ቋጠር አድርገሽ ላክ አድርጊልኝ
|
|
kerkim5305
(3 hours ago)
አይ ሞያ ኳስ አደረግሻት ሊጧን , እቁላልል ,በሰል, , ለየት ያለ አሰራር እቁላልል ከሳንቡሳ ላይ ,,ጎበዝ ዋናው ይጣፍት ለቅረፅ አይጨነቁ
|
Add comment






























