Profile
Name
ኤሄሜን ቲዩብ Aehemen Tube
Description
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እንደምን አላችሁ እንኳን ወደ ኤሄሜን ቲዩብ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቲዩብ መንፈሳዊ እና ቃለ ምልልስ የተላያዩ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ 🇪🇹Ethiopia🌹Like👍 and subscribe✅
Subscribers
1.67K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
|
Mery-p4f
(4 minutes ago)
ሰላም ውዴ በርቺ ደስ ይላል
|
|
emamah4239
(9 minutes ago)
ነሐሜን በጣም የሚገርም ለኬ ለኛ ለሠወች ልደት አይፈቀድም ማለት ነው መጀመሪያ ማን ጀመረው በጣም አሥተማሪ ቪዶ ነው እናመሠግናለን።
|
|
ZKፋሚሊቲዩብ
(17 minutes ago)
እንዳውም በማህበሩ ላይ የሚሠራውን ትረካ እንዲህ ይቱብ ላይ ቢቀመጥ ጥሩ ነው ሌላም ካለ ድገሚና ልቀቂ ምክንያቱም ያስተምራል እናም ሪከርድም ሆኖ ይቀመጣል
|
|
NesryaTube
(28 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይበዛልኝ በርቺ
|
|
ibanaaibnaa663
(31 minutes ago)
|
|
የድንግልማርያምልጅቁጥር2
(47 minutes ago)
በትክክል እፍፍፍፍፍፍፍፍ
|
|
ZKፋሚሊቲዩብ
(52 minutes ago)
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው
|
|
maryama-q3oመሪየም
(1 hour ago)
ኑእንደሜመር
|
|
BuzeBini-b4v
(1 hour ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
|
|
ሣራ-ፐ8ጐ
(2 hours ago)
አሁን ካለው ወቅታዊ አፃር ጥሩ መልክት ነው ሁሉም ሰው ጋር ቢደርስ ብዬ ተመኝሁ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
|
|
ሣራ-ፐ8ጐ
(5 hours ago)
እኳን ደህና መጣሸ ውድ እኳን አብሮ አደረሰን
|
|
fesehaBayu-g1o
(18 hours ago)
ቃለ ህይወት ያሰማልን
|
|
ZKፋሚሊቲዩብ
(4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን
|
|
ZKፋሚሊቲዩብ
(11 hours ago)
ቃለ ህይወት ያሰማልን
|
|
Alhamdulilah-y3p
(4 hours ago)
በርቺ ውዴ
|
|
Tsega-Tube11
(2 hours ago)
Egziyabher ymesgen ehtachin amen amen amen enkan abro aderesen berchimelish
|
|
ፈንታየአበበ
(6 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ማርዋ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቡ ሰላም በስደት ላለነው አሜን የኔ ማር በርችልኝ አመለጥሽኝ
|
|
yenusisay6351
(22 hours ago)
Tbarklk yene konjo ehte amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
|
|
የድንግልማርያምልጅቁጥር2
(2 hours ago)
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእዉነት ለሁላችሁም አሜን በእውነት ለሀገራችን በኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሰላም ለህዝብ ሰላም ለአለም በስደት ላለነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን በእውነት ፀጋ በረከት ያድላችሁ አሜን
|
|
MagiTube-s4u
(15 hours ago)
የኔ ብርቱዎች ጎበዞች ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
|
Add comment






























